ለሁለት አመት የተሰጠው ማስጠንቀቂያ 3 ወር ብቻ ቀርቶታል ። በመመሪያው መሰረት የካልጋሪ ቤቶች ከፊታችን June 1, 2020 ጀምሮ በኢንስፔክተሮች ይፈተሻሉ። ከ90% በላይ ቤቶች ችግር አለባቸው ።

መረጃው በተለይ የቤት ባለቤቶችን የሚመለከት ቢሆንም ቤት አሻሻጮችም ሆኑ ኮንትራክተሮች ሊከተሉት የሚገባ መመሪያ ነው ።
ላልሰማ በማሰማት መልክቱን እናዳርስ ።
በቪዲዮው እንደተገለጸው ማሕበረሰቡን በግዜው መረጃን ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለባችሁ መንገዱን ለማወቅ በ 5872241669 (ያሬድ) በመደወል  መረጃ በነጻ ይሰጣል።